ሚቶሎጂ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ።


  የራዕይ መጽሐፍ ተከታታይ።

ኦሪት ዘፍጥረት።

የሚለው ቃል "ዘፍጥረት" ማለት "መጀመሪያ"። ሁሉም ነገር ተመልሰው ክትትል ሊደረግበት ይችላል በዘፍጥረት መጽሐፍ ነው። በመጀመሪያ ዓለም አንድ የጋራ(ሞኖቲዝም) ሃይማኖት ነበረው፡፡ ፖሊቲዝምን, በዘፍጥረት 11 ላይ የጀመረው ከባቢሎን ግንባታ ጋር፡፡


  ሚቶሎጂ።

ሚቶሎጂ። -ባቢሎን፣ ምንጩ።


William Branham.

ውስጥ ሙሉ መለያ ያንብቡ...
የጴርጋሞንም ቤተ ክርስቲያን ዘመን።

ባቤልየባቢሎን የመጀመሪያ ስም ነዉ ትርጉሙም ግራ መጋባት ማለት ነዉ፡፡ በቀጥታ የተጀመረዉ የሐም ልጅ በሆነዉ በኩሽ ነበር ነገርግን ወደ ሃያል መንግስትነት እና መሰረት ወደ መያዝ የመጣዉ ታላቅ አዳኝ በሆነዉ በልጁ በኒምሮድ ነዉ፡፡ በዘፍጥረት 11 ላይመሰረት እና በታሪክም ኒምሮድ ሶስት ነገሮችን አከናዉኗል፡፡ ጠንካራ ሀገርን መገንባት ደግሞም ገንብቷል፡፡ የራሱን ሐይማኖትማቋቋም ደግሞም አቋቁሟል፡፡ የራሱን ስም ማስጠራት ስሙንም አስጠርቷል፡፡ ያከናወናቸዉ ነገሮች ባቢሎን ከአለም መንግስታት ሁሉበላይ ዋና የወርቅ መገኛ አስክትሆን ድረስ ተጨባጭ ናቸዉ፡፡ የእርሱ ሐይማኖትም የበላይነትን ያገኘዉ ከሴይጣን እንደሆነማረጋገጫ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በኢሳያስ 14 እና በራእይ ምእራፍ 17-18 ያሳዉቀናል፡፡ በታሪክም ደግሞ አለምን ሁሉየወረረና የጣኦት አምላኪነት ስርአት መሰረት መሆኗን እንዲሁም ምንም እንኳን እንደተለያየ ምድር እና የህዝቡ ቋንቋ መሰረትየአማልክቶቹ ስም ቢለያይም የሚቶሎጂ አምልኮ መሰረት ነች፡፡ ለራሱ ስምን ሰይሟል(ኢየሱስም ራሱን ለወንድሞቹ እስከሚገልጥበትጊዜ ድረስ)ይሄ ትዉልድ ምንም ሳይናገር ይከተለዋል፡፡ ኒምሮድ ከሚል ስያሜ የተለየ ቢሆንም እየተመለከ እና እየተከበረይሄዳል፡፡ በትንሹም ቢሆን በመጀመሪያ ይመለክብት ከነበረዉ በተለየ መልኩ በቤተመቅደስ ዉስጥ ይመለካል፡፡

መጽሐፍቅዱስ ስለሌሎች ሐገራቶች ታሪክ በጠለቀ ሁኔታ ስለማይናገር ጴርጋሞስ እንዴት የሴይጣናዊ የባቢሎናዊ ሐይማኖት መቀመጫ ልትሆንእንደቻለች ምላሽ ለማግኘት ታሪካዊ መዝገቦችን ማጥናት አስፈላጊ ነዉ፡፡ ዋና ዋናዎች መረጃዎች የሚገኙት በግብጻዉያን እናበግሪካዊያን የባህል መዛግብት ላይ ነዉ፡፡ ይሄ የሆነበት ምክንያትም ግብጽ ሳይንስና ሒሳብን የተቀበለችዉ ከቀለዳዊያን ነዉበተዘዋዋሪም ግሪክ ደግሞ ከግብጽ ተቀበለች፡፡ አሁን እነዚህን ሳይንሶች የማስተማር ሐላፊነት የተሰጣቸዉካህናቶች በመሆናቸዉ እና እነዚህ ሳይንሶችም የሐይማኖት አንድ ክፍል ተደርገዉ ስለሚቆጠሩ የባቢሎናዊ ሐይማኖት በእነዚህ ሁለትሐገራቶች እንዴት ጥንካሪን እንዳገኘ አዉቀናል፡፡ አንዲት ሀገር ላላኛዉን ሐገር ስታሽንፍ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ የተሸናፊዉሐገር ሐይማኖትም በአሸናፊዋ ሐገር ሐይማኖት ይዋጣል፡፡ ግርክ ልክ እንደ ባቢሎናዊያኑ ተመሳሳይ የዞዲያክ ምልክት እንዳላቸዉበደንብ የታወቀ ነዉ እንዲሁም በጥንታዊታ የግብጻዊያን መዝገብላይግብጻዊያን ለግሪኮች የፖሊቲሲዝምን እዉቀት እንዳስተላለፉ ታዉቃል፡፡ ስለሆነም የባቢሎን ሚስጥር ከሀገር ወደ ሀገርእየተስፋፋ በሮም፤በቻይና ህንድ በሰሜን እና በደቡብ አሜሪካ በጣምተመሳሳይ የአምልኮ መሰረት ማየት ችለናል፡፡

በምድርላይ በነበሩ ቀደምት ሰዎች የሄ የባቢሎናዊያን ሐይማኖት የመጀመሪያዉ አለመሆኑን የጥንት ታሪኮች ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋርይስማማሉ፡፡ በርግጥ ከመጀመሪያዉ እምነት አፈንግጦ በመወጣት የመጀመረያዉ ነዉ፡፡ የታሪክ አዋቂዎች እነ ዊልኪንሰን እና ማሌትበጥንታዊዉ የታሪክ ሰነዶቻቸዉ ላይ በአንድ ወቅት በምድር ላይ የነበረ ህዝብ ሁሉ ከሁሉ በላይ ፤ዘላለማዊ፤የማይታይ እናየሚታዩትን ነገሮች ሁሉ በአንደበቱ ቃል ብቻ ወደ መኖር ያመጣ በባህሪዉም ፍቅር እና መልካም ፍትሃዊ የሆነ አንድ አምላክ ብቻመኖሩን ያምኑ ነበር፡፡ ነገር ግን ሴይጣን የቻለዉን ያህልሁልጊዜ ለማበላሸት ይሞክራል የሠዎችን አእምሮ እና ልብ በማጣመም እዉነትን እንዳይቀበሉ ሲያደርግ እናገኘዋለን፡፡ የእግዚአብሄርፍጥረት እና አገልጋይ እንዳልነበረ እራሱን አምላክ እንደሆነ በማመሰልለእግዚአብሔር የተገባዉን አምልኮ ወደ እራሱ በመዉሰድ አምልኮን እየተቀበለ እራን ከፍ ከፍ ለማድረግ ይሞክራል፡፡ በአለምዙሪያም ሁሉ የራሱን ሐይማኖት በማስፋፋት ፍላጎቱን አከናዉኗል፡፡ ይሄም በሮሜ መጽሐፍ ላይ ተረጋገጠ ነዉ “እግዚአብሔርንእያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ አላከበሩትም፤ በከንቱ ያመልኩታል ልቦናቸዉም ታዉሮ ፈጣሪን ሳይሆን የተፈጠረዉን ግኡዝእስከማምለክ ድረስ የተበላሸ ሐይማኖትን ተቀብለዋል፡፡”

አስተዉሉ ሴይጣን የእግዚአብሔርፍጥረት ነበረ (የንጋት ልጅ) ይሄም በሰዎች መካከል እዉነት እንደነበረ እና ሁሉም በዛ እዉነት ላይ ቆሞ እንደነበር ከዛ በኃላግን ብዛት ያላቸዉ ቡድኖች ከእግዚአብሔር ዘወር እንዳሉ እና ሁለትዮሽ መልክ ያለዉ አምልኮ በአለም ዙሪያ ሁሉ እንዳሰራጩያሳየናል፡፡ ታሪክ እንዲማያሳየን ከሆነ ከእዉነት ዞረዉ የዲያብሎስን ሽንገላ የተከተሉትን የሐም ዘሮች በመቃወም የሴም ዘሮችከማይለዋወጠዉ እዉነት ጋር ጸንተዉ የነበሩ መሆናቸዉን ይመሰክራል፡፡ በርግጥ ይሄን ጉዳይ ለመወያየት በቂ ጊዜ የለንም ሁለትእና ሁለት ሐይማኖቶች ብቻ ተፈጥረዉ እንደነበረ እና ከክፉ የሆነዉም በአለም ዙሪያ እንደተሰራጨ ግን ማየትትችላላችሁ፡፡

አንድ አምላክ አምላኪነት ወደ ከአንድ በላይ አምላኪነትየዞረዉ በባቢሎን ነዉ፡፡ የዲያብሎስ ሽንገላ እና የዲያብሎስ ሚስጢራቶች በዛች ከተማ ላይ በነበረዉ የእግዚአብሔር ሚስጢር እናበእግዚአብሔር እዉነት ላይ በተቃዉሞ ተነሳ፡፡ በእርግጥም ሴይጣን የዚህ አለም አማልክት ሆነ እንዲሁም እርሱ ጌታ መሆኑንካሳመናቸዉ መካከል አምልኮን መቀበል ጀመረ፡፡

ከአንድ በላይ አምላክ አምላኪነት የጠላት ሐይማኖት የጀመረዉበስላሴ አስተምህሮት ነዉ “በሶስት አካል የሚኖር አንድ አምላክ” የሚለዉ ሐሳብ መተግበር የጀመረዉ ያኔ ጥንት ነዉ ይሄንጉዳይ የሥነ መለኮት አስተማሪዎች ነጥቀዉ ለምን እንዳላወጡት ግርየሚል ነገር ነዉ፡፡ ነገር ግን አያት ቅድመ አያቶቻቸዉ በዲያብሎስ እንደተታለሉ እነሱም አሁንም ድረስ በሶስት አካል ዉስጥየሚኖር አንድ አምላክ የሚለዉን አስተምህሮት አምነዉ ይከተላሉ፡፡ ይሄን አስተምህሮት የሚደግፍ ስልጣን የሚሰጥ ቦታ ካለ እስኪበመጽሐፍ ቅዱስ እንመልከት፡፡ የሐም የዘር ሐረጎች የሶስት አማልክት መሰረት ባለዉ የራሳቸዉ የሆነ ሴይጣናዊ አምልኮንመከተላቸዉ ነገር ግን አንዳቸዉም የሴም ዘር ሐረጎች እንዲህ ያለዉን ነገር ወይም በሴሬሞኒ የታጀበ አምልኮን የሚያመልክአለመኖሩ ግር የሚያሰኝ አይደለምን? እብራዊያን “ኦ፡ እሳሬኤል ሆይ ስማ ጌታ አምላክህ አንድ እግዚአብሔር ነዉ”' የሚለዉንቃል ያምናሉ በሙላተ መለኮት ዉስጥ ሶስት አካል ቢኖር ኖሮ የሴም ዘር ሐረግ የሆነዉ አብርሐም በዘፍጥረት 18 ላይ ከሁለትመላእክቶች ጋር ሆኖ አንድ አምላክ ብቻ ነዉ የተመለከተዉ፡፡

አሁን ይሄ የሥላሴ አስተምህሮት አገላለጽ እንዴት ነዉ? እኩልጎን ባላቸዉ የሶስት ማእዘን ስእል ነዉ ዛሬም ድረስ በሮም ዉስጥእንዳለዉ አገላለጽ አጅግ ግር የሚያሰኝ ነዉ እብራዊያን እንዲህ ያለ አስተሳሰብ የላቸዉም አሁን ትክክለኛዉ ማን ነዉ?እብራዊያን ናቸዉ ወይስ ባቢሎናዊያን በእሲያ ከአንድ በላይ አምላክ አምላካዊነት ሐሳብ በአንድ አካል ላይ ሶስት እራሶች ካለዉስእላዊ መግለጫ የመጣ ነዉ፡፡ ያ አካል ሶስት አይነት እዉቀት ያለዉ ሆኖ የተገለጸ ነዉ፡፡ ሶስት የተለያየ መልክ ያለዉ አንድአምላክ አድርገዉ ያሰቡትን የልባቸዉን ሐሳብ ለመግለጽ የተጠቀሙበት ነዉ፡፡ አሁን ይሄ ደግም የሰለጠነ ዘመናዊ የስነመለኮታዊአስተምህሮት መገለጫ ነዉ፡፡ በጃፓን ቀደም ሲል እንደገለጽነዉ አይነት ሶስት እራሶች ያሉት ታላቁ ቡዳህ አላቸዉ፡፡

ነገር ግን ከሁሉም በላይ የሆነዉየስላሴ አስተምህሮት መገለጣቸዉ 1. በእድሜ የገፋ ሰዉ የራስ ምስል እግዚአብሔር አብን የሚያመላክት ነዉ፡፡ 2. ክብ ሰርክልዉስጥ ያለዉ ደግሞ ሚስጥሩ የሚያመላክተዉ ልጁን ነዉ፡፡ 3. ክንፍ እና ጭራ ያለዉ የእርግብ ምስል እነዚህ አጠቃላይ አባት፤ልጅ፤መንፈስ ቅዱስ ሶስት አካላት የሚለዉን የሥላሴ አስተምህሮት ገላጭ ናቸዉ ይሄን በተመሳሳይ መልኩ በሮም መመልከት ትችላላችሁ አሁንበድጋሜ እስኪ ልጠይቅ ዲያብሎስ እና አምላኪዎቹ የእምነት አባት ከሆነዉ ከአብርሐም እና ከዘር ሐረጎቹ የተለየ ሌላ መገለጥያላቸዉ መሆኑ ግር የሚያሰኝ አይደለምን፤የሴይጣን አምላኪዎች ከእግዚአብሔር ልጆች በተለየ ሌላ እዉቀት ያላቸዉ መሆኑ ግርየሚያሳኝ አይደለምን አሁን ዘመናዊ የስነ መለኮት አስተማሪዎች ስላሴ በማለት ሊያስተምሩን የሚሞክሩትም ይሄን ነዉ፡፡ ከአሁንሰአት ጀምሮ አንድ ነገርን አስታዉሱ እነዚህ የተመዘገቡ ጽሁፎች እዉነታዎች ናቸዉ ሴይጣን ዉሸታም ነዉ የዉሸት ሁሉ አባትነዉ፡፡ መቼም ቢሆን ትንሽ ብርሀን የምትመስል ነገር ይዞ ቢመጣም ዉሸታም ነዉ፡፡ እርሱ ነፍሰ ገዳይ ነዉ፡፡ እናም የእርሱየስላሴ አስተምህሮት ብዙዎችን አጥፍቷል ወደፌትም ዳግም ኢየሱስ እስከሚመጣ ድረስ ብዙዎችን የሚያጠፋ ይሆናል፡፡

ታሪክንብንመለከት ወደዚህ አባት፤ልጅ እና መንፈስ ቅዱስ ወደ ሚለዉ ጽንሰ ሀሳብ ለመቀየር ብዙ ጊዜ አልወሰደም ሴይጣን ከእዉነት ፈቀቅባሉ ሰአት ሌላ ደረጃ እንዲደርሱ አደረጋቸዉ፡፡ የአምላክነት ሐሳቡ 1. ዘላለማዊ የሆነ አባት 2. የእግዚአብሔር መንፈስ ሰዉከሆነች እናት ተዋሀደ (ይሄን ማሰብ እንድትችሉ ያደርጋል?)3. ከዛም ዉህደት መለኮታዊ ልጅ አፈራ(የሴቷ ዘር)

ነገር ግን ዲያብሎስ ደስተኛ አልሆነም፡፡ በተዘዋዋሪ መንገድካልሆነ በቀር ቀጥተኛ አምልኮን አላገኘም፡፡ ስለሆነም ህዝቡን አብዝተዉ ከእዉነት እንዲርቁ ያደርጋል፡፡ የማይታየዉ ታላቁእግዚአብሔር አባት በሰዎች ጉዳይ ላይ አይገባም የሚለዉን የራሱን ሚስጥር ለሰዎች እየገለጠ በዝምታ ዉስጥ እርሱ በደንብእንዲመለክ ያደርጋል፡፡ ማለትም በተቻለ መጠን እግዚአብሔርን እንዲረሱ ማድረግ ማለት ነዉ፡፡ ይሄም አስተምህሮት በአለም ዙሪያሁሉ ተሰራጭቷል፡፡ ዛሬ ላይ በኢንዲያ ዝምተኛ ለሆነዉ ታላቁ አምላክ ተብሎ ብዙ አይነት ቤተመቅደሶችን ታያላችሁ፡፡

ፈጣሪ የሆነዉን አባት ማምለክ ያን ያህል አስፈላጊ ስላልሆነበክብር አምልኮ ስም ለእናት እና ልጅ ብቻ አምልኮ ማጉረፍ ተፈጥሯዊ የተለመደ ሆኗል፡፡ በግብጽ ሐገርም እንዲሁ በተመሳሳይሁኔታ አይሲስ እና ኦስሪስ የተባሉ እናት እና ልጅ ነበሩ፡፡ በኢንዲያም እንዲሁ አይሲ እና ኢስዋራ (ስሞቻቸዉ እራሱእንደሚመሳሰሉ አስተዉሉ)በእስያ ደግሞ ሳይቤል እና ዲዩስ በመባል ይጠራሉ፡፡ በሮም እና በግሪክ እና በቻይና ተመሳሳይ ነዉ፡፡ ደህና፡ አስደናቂዉን ነገር እስኪ አስቡት አንዳንድ የሮም የካቶሊክ መልእክተኞች ቻይና በገቡ ሰአት ማዶና እና ከእራሱ ላይ የሚመነጭየብርሐን ነጸብራቅ ያለዉ የልጅ ምስል ተመለከቱ ምስሉ በቫቲካን ካለዉ ምስል ጋር ከአንዳንድ የፊት ገጽታ ላይ ካለዉ ትንሽመለያየት በቀር ተመሳሳይ ነዉ፡፡

ስለዚህ አሁን የመጀመሪያዉን እናት እና ልጅ ማግኘት ተገቢይሆናል የመጀመሪያዉ አማልክት የባቢሎን እናት በአንዳንድ የምስራቅ ሐገራት ሪሐ በመባል የምትጠራዉ ሰሚራሚስ ናት፡፡ በእጆቿላይ ልጁን ታቅፋለች ልጁም ተለቅ ያለ፤ጠንካራ ፤ዉብ እና በሴቲቱ ምርኮኘ የሆነ ነዉ፡፡ በሕዝቄል 8፡14 ላይ ተሙዝ በመባልይጠራል በጥንት ሮም እና ግሪክ ጽሁፎች ላይ ባኩስ በመባል ይጠራል፡፡ ለባቢሎናዊያን ደግሞ ኒኑስ ይባላል፡፡ በእጅ ላይ የታቀፈሕጻን ሆኖም ግን ታላቅ እና ሐይለኛ ሰዉ ተደርጎ መገለጹ ሊታሰብ የሚገባዉ ጉዳይ ነዉ ሌላኛዉ የተሰጠዉ ስያሜ “የእናትየዉባል” በመባል ነዉ እናም በኢንድያ ሁለቱ ኢስዋራ እና አይሲ በመባል የሚታወቁት እርሱ(ባልየዉ)ከሚስቱ ጡቶች ስር የተቀመጠህጻን ተደርጎ የተገለጸ ነዉ፡፡

ውስጥ ሙሉ መለያ ያንብቡ...
የጴርጋሞንም ቤተ ክርስቲያን ዘመን።


የክርስቶስ ምሥጢር
ተከታታይ።

የእንግሊዝኛ ጋዜጣ ድረ።

እግዚአብሔር እና ሳይንስ
ተከታታይ ኢንዴክስ።

በራእይ መጽሐፍ ላይ።

 

ጥሩ ዜናው።
ኢየሱስም ስለ ኃጢአታችን ሞቷል።

የውኃ ጥምቀት።
መንገዱ ይህ ነው.
በእርሱ ሂድ.

የመለኮት ገልጿል።

 

መልእክት ዋና ዋና ትምህርቶች።

ከተፈጥሮ በላይ ደመና።

የእሳት ዓምድ።

መቃብሩ ባዶ ነው።
እርሱ ሕያው ነው።

አርኪኦሎጂ።
ሰዶምና ገሞራ።

የመኖር ቃል ተከታታይ።

 

የእሳት ዓምድ።
የመለኮት አብራርቷል።

የማብቂያ ጊዜ ተከታታይ።

 

የኖህ መርከብ።

ወቅታዊ ምርምር።
ጋብቻ እና ፍቺ።
ክርስቲያን የእግር ጉዞ
ተከታታይ። - ምልክት።

ሚቶሎጂ። ባቢሎን የምንጭ።

የመጀመሪያው ኃጢአት።
አንድ አፕል ማለት ነው?።

በለዓም መሠረተ ትምህርት ነው።

እንደሆነ ሴት ኤልዛቤልን።

የእኛ ዕድሜ በሎዶቅያ።

 
 

የእሱ ቤተ ክርስቲያን ከኢየሩሳሌም ውጪ የሚኖሩ ክርስቶስ ነው።

የኒቆላውያንን ትምህርተ።

የፍጥሞ ራዕይ።

 

ሚስጥራዊ ባቢሎን።

ሰባት ማኅተሞች
ተከታታይ።

የመልእክታችን ዝርዝር።

የገና ተከታታይ።

  ቅዱስ መጽሐፉ እንዲህ ይላል...

ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ ኃያል መሆንን ጀመረ።

እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ኃያል አዳኝ ነበረ፤ ስለዚህም። በእግዚአብሔር ፊት ኃያል አዳኝ እንደ ናምሩድ ተባለ።

የግዛቱም መጀመሪያ በሰናዖር አገር ባቢሎን፥ ኦሬክ፥ አርካድ፥ ካልኔ ናቸው።

ኦሪት ዘፍጥረት 10:8-10


ሙሉ መጠን ሥዕሎች ወይም ፒዲኤፍ ለማውረድ ምስል ላይ ጠቅ ያድርጉ።


Acts of the Prophet.

(PDF እንግሊዝኛ)።

The Two Babylons

by Rev Alexander Hislop.
(PDF እንግሊዝኛ)።

ከዚህ በፊት።...

በኋላ ነው።...

William Branham
Life Story.

(PDF እንግሊዝኛ)።

How the Angel came
to me.

(PDF እንግሊዝኛ)።

እግዚአብሔር ብዙ
ስያሜዎች...
ነገር ግን አንድ
የሰዉ ስም
አለዉ ያም
ስምኢየሱስ ነዉ፡፡



መልዕክት ሃብ...ቋንቋዎን ይምረጡ. ወንድም ብራናም ነፃ መልዕክቶችን የውርድ።