የበልዓም ትምህርት።


  የራዕይ መጽሐፍ ተከታታይ።

የበልዓም ትምህርት።


William Branham.

ውስጥ ሙሉ መለያ ያንብቡ...
የጴርጋሞንም ቤተ ክርስቲያን ዘመን።

ራእይ 2:14,
“ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምንትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

አሁን በቤተክርስቲያን ዉስጥ የኒቆላዊያንአስተምህሮት እያለ ይሄ ሌላኛዉ አስተምህሮት አይገባም ብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ አያችሁ አንድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል እናበአምልኮ ዉስጥ ያለዉን የመንፈስ ቅዱስን እንቅስቃሴ( የሚያመልኩኝ በእዉነት እና በመንፈስ ያመልኩኛል) ካስወገዳችሁት ከዛበኃላ ለህዝቡ ማካካሻ ሊሆን የሚችል ሌላ የአምልኮ መልክ መስጠት አለባችሁ እናም መተካካት ደግሞ በልአማዊነት ነዉ፡፡

በአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን የበልአም አስተምህሮት ምን እንደሆነ ለመረዳት ከፈለግን በብሉይ ካዳን ቤተክርስቲያንምን ይመስል እንደነበረ ማየት እና ከሶስተኛዉ ዘመን ጋር ተግባራዊ አድርጎ አሁን ወዳለንበት ዘመን መመለስ ያስፈልጋል፡፡

ታሪኩ በዘ ሁልቁ ምእራፍ 22 እስከ 25 ድረስ ባለዉ የሚገኝ ነዉ፡፡ አሁንእስራኤል በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጠች ህዝብ እንደሆነች እናዉቃለን፡፡ በጊዜያቸዉ የባለሐምሳዉ ቀን አይነት ሰዎች ነበሩ በደሙዉስጥ መሸሸጊያን ያገኙ ሁሉም በቀይ ባህር ዉስጥ የተጠመቁ ከዛም በመንፈስ ሆነዉ እየዘመሩ ከዉሃ ዉስጥ የወጡ እና በመንፈስቅዱስ ሐይል ያመለኩ ነብይት ሚርያም ድብሯን ተጫወተች እናም እነዚህየእስራኤል ልጆች ከተወሰኑ ጊዜያት ጉዞ በኃላ ወደ ሞአብ መጡ ሞአብ ማን እንደሆነ ታስታዉሳላችሁ ከገዛ ከራሱ ከአንዷ ሴት ልጁየወለደዉ የሎጥ ልጅ ነዉ በሌላ መልኩ ደግሞ ሎጥ ደግሞየአብርሐም የወንድም ልጅ ነዉ ስለዚህ እስራኤል እና ሞአብ ዝምድና አላቸዉ፡፡ ይሄን እንድትመለከቱ እፈልጋለሁ ሞአባዊያን ይሄንእዉነት ያዉቃሉ ቸል ቢሉትም ባይሉትም

ስለዚህ እስራኤልም ወደ ሞአባዊያን ድንበር መጥቶ ወደ ንጉሱ መልእክተኞችን ላከ እንዲህ በማለት ‹‹እኝወንድማማቾች ነን በምድራችሁ በኩል እንለፍ የእናንተ የሆነዉን የኛ ሰዎች አልያም እንስሳቶች ቢበሉ ወይም ቢጠጡ ዋጋዉን በደስታእንከፍላለን፡፡›› ነገር ግን የኒቆላዊያን ዋና መከማቻ የሆነዉ ባላቅ ቤተክርስቲያንን ከምልክቶቿ እና ድንቆቿ ከልዩ ልዩየመንፈስ ቅዱስ መገለጫዎቿ እና በእግዚአብሔር ክብር ከተሞላዉ ከሚያንጸባርቀዉ ፊቷ ጋር እንዲሻገሩ ስለማይፈቅድላቸዉ በጣም ደስተኛ ሆነ ምክንያቱም ብዙ ሰራዊቶችን ሊያጣ እንደሚችል ስለሚያስብአደገኛ ስለሆነበት ስለዚህ ባላቅ አስራኤላዊያን በእርሱ በኩል እንዳያልፉ ከለከለ፡፡ እንዲያዉም በእነርሱ ላይ የነበረዉ ፍራቻከፍተኛ በመሆኑ በልአም የተባለዉን ነብይ በመቅጠር በእርሱ እና በእግዚአብሔር መካከል እንዲያስታርቅ እና እስራኤልን እንዲረግምከእግዚአብሔር ፈቃድን እንዲለምን ጠየቀዉ እናም በልአምም ሊያገኝ የሚችለዉን ፖለቲካዊ ጥቅም እና ታላቅ ሰዉ ለመሆን በመፈለጉይሄን ለማድረግ ደስተኛ ነበር ፡፡ ከእግዚአብሔር ህዝቡንየመርገመን ፈቃድ ለመጠየቅ ወጣ ታዲያ ይሄ አሁን እኛ ጋር ካለዉ ኒቆላዊያንነት ጋር ተመሳሳይ አይደለምን በእነሱ መንገድ መሄድየማይፈልጉትን ሁሉ ይረግማሉ፡፡

በልአምም ፈቃድን ከእግዚአብሔር ሲጠይቅ እግዚአብሔር ከለከለዉ ነገር ግን ባላቅ ለበለአም እንዲያዉም የበለጠሽልማት እና ክብር እንደሚሰጠዉ ወተወተዉ ስለሆነም በልአም ተመልሶ ወደ እግዚአብሔር ሔደ አሁን ከእግዚአብሔር አንድ መልስ ብቻአይበቃዉም ነበርን ነገር ግን በራሱ ፈቃድ በልአም ይሄድ ስለነበር እግዚአብሔር የዉስጡን ጠማማነት አይቶ ወደ ላይ እንዲወጣእና እንዲሔድ ነገረዉ አህያውን ጭኖ ሄደ ነገር ግን ይሄ የእግዚአብሔርየፈቃድ ፈቃድ እንጂ ፍጹም ፈቃድ አለመሆኑን እና ሀያ ጊዜ ሀያ እነሱን ለመርገም ቢሞክርም እንደማይሆንለት ማስተዋል ነበረበት፡፡ ዛሬ ላይም እንደ በልአም ያሉ ስንት ነብያቶች አሉ! በሶስት አምላክ ያምናሉ፤በስሙ በማጥመቅ ፋንታ በሶስቱመገለጫዎች(ስያሜዎቹ) ያጠምቃሉ እንደዛም እያደረጉ እግዚአብሔር መንፈሱን ይልክላቸዋል ልክ ለበለአም እንደላከዉ ይሄንንምማድረጋቸዉ ትክክል እንደሆኑ አድርገዉ ያስባሉ ታዲያ እነዚህ ፍጹም በልአማዊያን አይደሉምን አያችሁ የበልአም ትምህርትቀጥልበት፤ በራስህ መንገድ ሂድ፤ አድርገዉ ችግር የለዉም ነዉ የሚለዉ ‹‹ደህና እግዚአብሔር ባርኮናል አዎ ይሄም መልካምነዉ›› እንደባረካችሁ አዉቃለሁ ይሄ የሚካድ አይደለም ነገር ግን በልአም ያደረገዉ ያዉ ተመሳሳይ የሆነ የሀይማኖታዊ ድርጅትድግግሞሽ ተግባር ነዉ የእግዚአብሔርን ቃል መከላከል ነዉ ይሔም ሀሰተኛ ትምህርት ነዉ፡፡ ስለሆነም በልአም የጌታ መልአክ ከፌቱ መጥቶእስኪቆም ድረስ በሰፊዉ ጎዳና ተራመደ ነገር ግን ያነብይ(ጳጳስ፤መሪ፤ ፕሬዚዳንት፤ዋና መሪ ፤ጀነራል እና እረኛ የመሳሰሉት) ክብርና ሙገሳን ለማግኘት የሚሰጡ ስያሜዎች ከፊት ሰይፍ ይዞ የቆመዉን መልአክ የሚያስረሳ መንፈሳዊመታወር ነዉ፡፡ ግራ የተጋባዉን ነብይ ለማስቆም ቆሟል፡፡ ያቺ ትንሿ አህያ መልአኩን አይታ ከቆመ የድንጋይ ግድግዳ ጋርየበልአም እግር እስኪጋጭ ድረስ ወደ ኃላ አፈገፈገች አህያይቱ ቆመች ወደ ፊት አልሄደችም በልአም ግን ዘሎ በመሄድ አህያዉንመምታት ጀመረ ከዚህም የተነሳ አህያዉ በልአምን ማናገር ጀመረ እግዚአብሔር አህያዉን በማያዉቀዉ ልሳን እንዲናገር አደረገዉ፡፡ያ አህያ የተዳቀለ አይደለም የራሱ ትክክለኛ ዘር ያለዉ ነዉ እናም ለታወረዉ ነብይ እንዲህ ብሎ ተናገረዉ ‹‹ እኔ ያንተ አህያአይደለሁምን በታማኝነት አላገለገልኩህምን? ›› በልአምም መለሰለት ‹‹አዎ፡ አንተ የእኔ አህያ ነህ አስካሁን ድረስ በታማኝነትአገልግለኅኛል አሁን ግን የማትሄድ ከሆነ ልገድልህ ነዉ … ዎዎ! ይሄ ምንድን ነዉ? ከአህያ ጋር ማዉራት በጣም የሚያስቅ ነዉእንዴት ነዉ አህያ ሲናገር ሰምቼ እኔ ምላሽ የምሰጠዉ፡፡››

እግዚአብሔር ሁልጊዜ በልሳን (በልዩ ቋንቋ) ይናገራል በቤልሻዛር ድግስ ላይ እና በባለሐምሳዉ ቀን ተናግሯል፡፡ ዛሪም ይሄን ዳግም እያደረገዉ ነዉ ይሄም በቅርቡ ከፊታችን የሚመጣ ፍርድ እንዳለ ማሳያ ምልክት ነዉ፡፡

ከዛ በኃላ መልአኩ ለበልአም ታየዉ እግዚአብሔርንበመፈታተኑ ከአህያዋ በቀር እሱ እንደሚሞት ተናገረዉ፡፡ ነገር ግን ለመመለስ ቃል ሲገባ ከተገሰጸ በኃላ እግዚአብሔርየተናገረዉን ብቻ ለመናገር ተመልሶ ተላከ፡፡

ስለዚህ በልአም ንጹህ የሆኑ እንሳስትንለመስዋእትነት ለማቅረብ ወደ ታች ወርዶ ሰባት መሰዊያዎችን አዘጋጀ፡፡ የመሲሁንም መምጣት በሚያሳይ መልኩ ጠቦትን ሰዋ ወደእግዚአብሔር ለመቅረብ ምን ማድረግ እንዳለበት በትክክል ያዉቃል በአሁን ሰአትም እንደሚታየዉ ሜካኒኩ እንጂ ዳይናሚክሱየለዉም፡፡ በዚህ ላይ ታዲያ ኒቆላዊነትን አትመለከቱም? በሸለቆም እንዲሁ እስራኤላዊያን ተመሳሳይ መስዋእት እያቀረቡ አሉ፡፡ ነገር ግን ከሁለቱ አንዳቸዉን ብቻ ምልክቶች ይከተላቸዋል፡፡ከሁለት አንዳቸዉ ጋር ብቻ የእግዚአብሔር መገኘት በመካከላቸዉ አለ፡፡ መደራጀት የትም ቦታ አያደርሳችሁም ወደ መንፈስቅዱስመገለጫዎች አያደርሱም፡፡ በኒቂያዉ ጉባኤም የሆነዉ ይሄዉ ነዉ፡፡ በመካከላቸዉ የእግዚአብሔርን ሳይሆን የበልአምን አስተምህሮት መሰረቱ፡፡ ተደናቅፈዉ ወደቁ ደግሞም ሙታኖች ሆኑ፡፡

መስዋእቱ ከተከናወነ በኃላ በልአምለመተንበይ ዝግጁ ሆነ ነገር ግን እግዚአብሔር አንደበቱን አስሮት ስለነበር እነሱን መባረክ እንጂ መርገም አልቻለም፡፡

ባላቅም በጣም ተቆጣ ነገር ግን በልአም ስለትንቢቱ ምንም ነገር ማድረግ አልቻለም ነበር እየተናገረ የነበረዉመንፈስ ቅዱስ ነዉና፡፡ ከዛም ባላቅ በልአምን ወደ ታች እንዲወርድ አዘዘዉ እና ምናልባት እርግማኑ የሰራ ከሆነ በሚል ተመለከተባላቅ ሲጠቀም የነበረዉ ታክቲክ ዛሬ ላይ እንደሚጠቀሙት አይነት ነዉ፡፡ ታላላቅ የሚባሉ የሐይማኖት ድርጅቶች ታናናሾች የሆኑትንቡድኖች ከላይ ይመለከታሉ ያገኙትን ትንሹን ጉድለት ሻማ ለማብራት ያስጮሁታል፡፡ ዘመናይ ነን የሚሉት ሐጥያት ከሰሩ ማንምየሚቃወማቸዉ የለም ነገር ግን ከተመረጡት ከጥቂቶቹ መካከል ችግር ከተፈጠረ በመላዉ አገር ሁሉ ወሪዉ እንዲስፋፋ ይደረጋል፡፡አዎ እስራኤላዊያን የራሳቸዉ የሆነ ችግሮች ነበሯቸዉ በእግዚአብሔር አላማ ግን ስራዉ በምርጫ የሚሆን ነዉ፡፡ በስራ ሳይሆንበጸጋዉ ነዉ፡፡ ቀን በደመና ማታ የእሳት አምድ፤ጽኑ አለት፤የነሐስእባብ እና ምልክቶች እና ድንቆች ነበሯቸዉ፡፡ የእግዚአብሔር መገኘት በራሳቸዉ ሳይሆን በእራሱ በእግዚአብሔርይረጋገጥላቸዉ ነበር፡፡

ውስጥ ሙሉ መለያ ያንብቡ...
የጴርጋሞንም ቤተ ክርስቲያን ዘመን።


የራዕይ መጽሐፍ ተከታታይ።
በሚቀጥለው ገጽ ላይ ይቀጥላል።
(ያች ሴት ኤልዛቤል።)

እግዚአብሔር ብዙ
ስያሜዎች...
ነገር ግን አንድ
የሰዉ ስም
አለዉ ያም
ስምኢየሱስ ነዉ፡፡


የክርስቶስ ምሥጢር
ተከታታይ።

የእንግሊዝኛ ጋዜጣ ድረ።

እግዚአብሔር እና ሳይንስ
ተከታታይ ኢንዴክስ።

በራእይ መጽሐፍ ላይ።

 

ጥሩ ዜናው።
ኢየሱስም ስለ ኃጢአታችን ሞቷል።

የውኃ ጥምቀት።
መንገዱ ይህ ነው.
በእርሱ ሂድ.

የመለኮት ገልጿል።

 

መልእክት ዋና ዋና ትምህርቶች።

ከተፈጥሮ በላይ ደመና።

የእሳት ዓምድ።

መቃብሩ ባዶ ነው።
እርሱ ሕያው ነው።

አርኪኦሎጂ።
ሰዶምና ገሞራ።

የመኖር ቃል ተከታታይ።

 

የእሳት ዓምድ።
የመለኮት አብራርቷል።

የማብቂያ ጊዜ ተከታታይ።

 

የኖህ መርከብ።

ወቅታዊ ምርምር።
ጋብቻ እና ፍቺ።
ክርስቲያን የእግር ጉዞ
ተከታታይ። - ምልክት።

ሚቶሎጂ። ባቢሎን የምንጭ።

የመጀመሪያው ኃጢአት።
አንድ አፕል ማለት ነው?።

በለዓም መሠረተ ትምህርት ነው።

እንደሆነ ሴት ኤልዛቤልን።

የእኛ ዕድሜ በሎዶቅያ።

 
 

የእሱ ቤተ ክርስቲያን ከኢየሩሳሌም ውጪ የሚኖሩ ክርስቶስ ነው።

የኒቆላውያንን ትምህርተ።

የፍጥሞ ራዕይ።

 

ሚስጥራዊ ባቢሎን።

ሰባት ማኅተሞች
ተከታታይ።

የመልእክታችን ዝርዝር።

የገና ተከታታይ።

  ቅዱስ መጽሐፉ እንዲህ ይላል...

እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤

ኦሪት ዘዳግም 6:4


ሙሉ መጠን ሥዕሎች ወይም ፒዲኤፍ ለማውረድ ምስል ላይ ጠቅ ያድርጉ።


Acts of the Prophet.

(PDF እንግሊዝኛ)

The Two Babylons

by Rev Alexander Hislop.
(PDF እንግሊዝኛ)

ቻይና ውስጥ በረዶ ውስጥ
አንዲት ተራራ እና
የጽጌረዳን።

የእሳት በአበቦች።

የእሳት ዓምድ
- የሂዩስተን 1950።

አንድ ፒራሚድ ዓለት
ላይ ብርሃን ነው።


መልዕክት ሃብ...ቋንቋዎን ይምረጡ. ወንድም ብራናም ነፃ መልዕክቶችን የውርድ።